የተለያዩ የአፋር ባህላዊ እሴቶች

እዚህ ላይ የተለያዩ የአፋር ህዝብ ባህል እሴቶች ያገኛሉ።

የአፋር ተረትና ምሳሌያዊ አነጋገሮች

ከአፋረኛ ወደ አማረኛ የተተረጎመ ተረትና ምሳሌዎችን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ

የተለያዩ የአፋር ባህላዊ ጨዋታዎች

የአፋር ህዝብ ተዘርዝረው የማይልቁ የባህል ጨዋታዎችና ጨፈራዎች አሏቸው። ከእነዚህም የተወሰኑ በአፋር ክልላዊ መንግስት የባህል ቱርዝም ተዘጋጅቶ ከቀረበው በትንሹም ቢሆን እዚህ ይገኛል። ወደ ፊትም ቀስ በቀስ እየጨመርን እንሄዳለን።

የአፋረኛ ቋንቋ