የዚህ የአፋር ባህል ድረ-ገፅ መስራች - አካደር ኢብራሂም

የድረ-ገፅ ባለሙያና ጦማሪ "የባህሎች አድናቂ ነኝ" እዚህ ላይ የምታገኙዋችውን የአፋር ባህል እሴቶች በአብዛኛው በአፋር ክልላዊ መንግስት የበሕል ቢሮ ባደረገው ጥናት ከወጣው መጽፍ የተገኙ መረጃዎች መሆናቸው ለማሳወቅ እወዳለሁ። ለዚህ ጥናትና ምርምር ለደከሙት ሁሉ በእናንት ስም ላመስግንም እወዳለሁ። ከዚህ በተጨማሪ የአፋር ባሕል የተሰኘው ድረ-ገፅ በተመለከተ እጂግ በጣም ሰፊ የሆነው እና በአሁኑ ትውልድ ዘንድ እየተዘነጋ ያለዉን ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሱ የመጡ ባህሎችን ለመሰብሰብና እንዲሁም አፋሮች ያልሆኑ ለሌሎች ወገኖችንም ለማስተዋወቅም ጭምር ነው።

ይከተሉኝ:

akadar.akku121@gmail.com

ልዩ ምስጋና:
በዚህ ድረ-ገፅ ላይ ከተቀመጡት የአፋር ህዝብ ባህል እሴቶች፣ ባህላዊ ህጎችና ለሎች በክልሉ ባህልና ቱርዝም ቢሮ የተሰበሰቡ መረጃዎችን ለማግኘት ለደረግልኝ ከፍተኛ ትብብር አቶ ሀቢብን እጅግ በጣም አመስግነዋለሁ።
ወንድም ሀሰን ይህንን ድህረገጽ ከጨረስኩኝ በኃላ ለተወሰኑ ጉዳዮች "Backend" ላይ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ።